Skip to content
Arms of The Ethiopian Crown Honours Office

The Registry of Armorial Bearings and Badges Granted by The Ethiopian Crown Honours Office

Under the Authority of

የኢትዮጵያ ዘውድ ምክርቤት

The Crown Council of Ethiopia

Ethiopian Crown Honours Office

Grantee

Ethiopian Crown Honours Office

 

Blazon

Upon a Traditional Ethiopian Round Shield, voided Sable, ensigned by the Imperial Crown of Ethiopia Or, a pair of keys in saltire of the last, surmounted by the gilt ivory Lion’s Throne of Solomon, on its seat an orb proper, on its back a Solomon’s Seal Argent the whole surrounded by the enarched Amharic text “Ethiopia Reaches Her Hand Unto God,” the throne ensigned by the Imperial Crown of Ethiopia Or, and thereabove an open Bible Argent bound Or. A drape Vert, Or, and Gules extends from the base of the throne to the bottom of the shield; and for Supporters: The Archangels Michael and Gabriel respectant vested Or and Vert, on their breasts a cross pattee Gules; and for a Motto: “Knowledge, Custom, and Defense of Rights.”

 

በኢትዮጵያ ባህላዊ ክብ ጋሻ ላይ ትልቅ ወርቃማ የኢትዮጵያ ዘውድ ተቀምጧል፡፡ መሀሉ ጥቁር በሆነው ጋሻ ውስጥ፤ ሁለት የወርቅ ቁልፎች በሰያፍ አቅጣጫ ይታያሉ፡፡ ከቁልፎቹ ፊት ለፊት በጋሻው ውስጥ፤ በግራና በቀኝ ያሉ ወርቃማና ነጫጭ የአንበሶች ምስል ያለው ወርቃማ የሰለሞን ዙፋን ተቀምጧል፡፡ ከወንበሩ ላይ ደማቅ ሰማያዊ ሉል፤ ወርቃማ መስቀልና ብርአማ የሰለሞን ማህተም ይታያሉ፡፡ ከዙፋኑ ወንበር የጀርባና የእራስ ማረፍያ ላይ “ኢትዮጵያ እጇን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች” የሚል የግዕዝ ጽሁፍ ይታያል፡፡ ከዙፋኑ ላይ ትንሽ ወርቃማ ዘውድ ተቀምጧል፡፡ ከዘውዱ ላይ ወርቃማ ሽፋን ያለው ብርአማ መጽሀፍ ቅዱስ ተቀምጧል፡፡ አረንጓዴ፤ ቢጫና ቀይ ቀለም ያለው ቀጠን ያለ ጨርቅ ከዙፋኑ መቀመጫ ወደ ጋሻው ታች ጫፍ ድረስ ተንጠልጥሏል፡፡ ሊቀ-መልአኩ ሚካኤልና ሊቀ-መልአኩ ገብርኤል፤ ወርቃማና አረንጓዴ ልብሶች ለብሰው በግራና በቀኝና በጎን ቆመው ፊት ለፊት ይተያያሉ፡፡ መልአኮች ፤ ከላይ በለበሱት ወርቃማ ልብሶች ላይ፤ በደረታቸው አካባቢ፤ ቀይ የመስቀል ምስሎች ተሰፍተውበታል፡፡ በግራ ያለው መልአክ በግራ እጁ ሚዛን ይዟል፡፡ በቀኝ ያለው መልአክ በግራ እጁ የዘንባባ ቅርንጭፍ ይዟል፡፡ ሁለቱም መልአኮች በቀኝ እጃቸው ብርአማ ሰይፎች ይዘዋል፡፡ ከሁለቱ መልአኮች እግሮች ጀምሮ ከጋሻው ፊት ለፊት ባለው መሬት ላይ “እውቀት የዘር ሀረግ ና ወግ ጥበቃ” የሚል መሪ-ቃል በአማርኛ ተጽፎ ይታያል፡፡ 

 

Registration Information

№ EH001

15 July 2021 / 8 ሐምሌ 2013

 

Emblazonment

Jericho Officer of Honour (digital, based partially upon Sodacan[1])

 

Recipient Type

Office

 

Other Information

Designed by The Ethiopian Crown Honours Office

 

 


[1] See n. 1, Grant of Armorial Bearings of the Imperial Achievement of Ethiopia.

* This Registry is intended for research purposes only. The heraldic emblazonments found herein may not be reproduced in any form or in any media without the written consent of The Ethiopian Crown Honours Office and/or the Armiger.