Skip to content
Arms of The Ethiopian Crown Honours Office

The Registry of Armorial Bearings and Badges Granted by The Ethiopian Crown Honours Office

Under the Authority of

የኢትዮጵያ ዘውድ ምክርቤት

The Crown Council of Ethiopia

His Excellency David Robert Wooten, Jericho Officer of Honour

Grantee

His Excellency David Robert Wooten, Jericho Officer of Honour

 

Blazon

Azure, fretty raguly Or on a Traditional Ethiopian Round Shield ensigned by an Anfarro proper, flying therefrom to sinister 3 pennons Vert, Or, and Gules, the sash of a Knight Grand Cordon of the Ethiopian Lion encircling the Shield, the Riband and Insignia of same pendant below the base of the Shield, behind which a pair of spears in saltire, with spear-tips in gold; and for Supporters: On a compartment a pair of Black Maned Ethiopian Lions [Panthera leo roosevelti] salient; and for a Motto: “Melior Nullo, Nullus Melior,” below which is pendent the Insignia of the Order of the Star of Honour of Ethiopia; and for a Badge: Argent, a Temminck’s Pangolin [Smutsia temminckii] intortant proper, within a broad circular scroll Azure, fimbriated Or, with the motto “Melior Nullo Nullus Melior” inscribed upon it around the whole surmounting a wreath of Teff stalks proper and ensigned with an Anfarro proper, flying therefrom to sinister 3 pennons Vert, Or, and Gules.

 

Personal Badge of His Excellency David Robert Wooten, Jericho Officer of Honour

 

 

ደማቅ ሰማያዊ ቀለም ባለው ጋሻ ላይ የተጠላለፉ ቀጫጭንና ወርቃማ ጥርብ ቅርንጫፎች ሲኖሩት፤ ከመሰረቱ ደግሞ ክብ የሆነ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጋሻ ላይ አንፋሮ ወይም የአንበሳ ጎፈር ተቀምጦበታል፡፡ አንፋሮው በተቀመጠበት በቀኝ በኩል፤ ሮዝ፤ አረንጓዴ፤ ቢጫና ቀይ ሪባን ታስሯል፡፡ የኢትዮጵያ አንበሳ ከፍተኛ የክብር መስቀል ሪባን በጋሻው ዙሪያ ይታያል፡፡ ከጋሻው በታች በኩል በአረንጓዴ ቢጫና ቀይ ሪባን የታሰረ መስቀል ተንጠልጥሏል፡፡ በግራና በቀኝ በኩል ደግሞ ጫፎቻቸው ወርቃማ የሆኑ ሁለት ሰይፎች ይገኛሉ፡፡ ከመሬት ሁለት የፊት እግሮቻቸውን ያነሱ ጥቁር ጎፈር ያላቸው የኢትዮጵያ አንበሶች ደግሞ የጋሻው ደጋፊ ሆነው ይታያሉ፡፡ የክብር ጋሻ አርማው መሪ ቃል፡ “ከእኔ የሚበልጥ የለም፤ እኔም ከማንም አልበልጥም” የሚል ነው፡፡ ከመሪ-ቃሉ በታች፤ የኢትዮጵያ ናይት የክብር ኮከብ ኮማንደር የማእረግ ኒሻን ተንጠልጥሏል፡፡ ባጁ ደግሞ ብርአማ የተሚንክ ፓንጎሊን የወርቅ ጠርዞች ባለው ሰፊ ሰማያዊ ክብ ቦታ ውስጥ “ከእኔ የሚበልጥ የለም፤ እኔም ከማንም አልበልጥም” በሚል በወርቃማ ፊደላት በተጻፈ መሪ ቃል ቀጥሎ ባለው ቦታ ጠምዘዝ ብሎና አረፍ ብሎ ይታያል፡፡ ሁሉም ነገር በለጋ የጤፍ ሰብል ዛሎች የተከበበ ሲሆን ከላይ ጫፍ ደግሞ አንፋሮ ወይም የአንበሳ ጎፈር ተቀምጦበታል፡፡ አንፋሮው በተቀመጠበት በቀኝ በኩል፤ አረንጓዴ ቢጫና ቀይ ሪባን ታስሯል፡፡

 

Registration Information

№ IN005

1 January 2025 / 23 ታኅሣሥ 2017

 

Emblazonment

Jericho Officer of Honour

 

Recipient Type

Individual

 

Other Information

Designed by Jericho Officer of Honour

* This Registry is intended for research purposes only. The heraldic emblazonments found herein may not be reproduced in any form or in any media without the written consent of The Ethiopian Crown Honours Office and/or the Armiger.