Skip to content

Statement on the Arsi Massacre

4 June 2026 / ግንቦት ፳፯ ፥ ፳፻፲፰

It is with deep grief and shock that we have once again learned of the atrocities being carried out against Orthodox Christians in eastern Arsi zone of the Oromia Federal region. The continued killing of the faithful, the burning down of sacred and historic churches, the looting and destruction of property, and the displacement of thousands of people from their homes is happening yet again. The actions of these armed bands are not just violations of the law and the principles of freedom of religious practice; they are an inhuman and barbaric act that cannot be allowed to continue in a civilized and sovereign society.

The Crown Council of Ethiopia calls for an end to these atrocities and urges the responsible authorities at all levels to do their duty and bring the violent elements to justice. We note the statement issued by His Holiness the Patriarch of Ethiopia, Abune Mathias I, which included the admonition “We earnestly call upon you, in the name of our Church, to put an end to this chain of violence and bring the perpetrators to justice so that you may not remain indebted before history.”

May God bring peace to Ethiopia.


በኦሮምያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን በኦርቶዶክሳዊ አማኞች ላይ ሰለ ተካሄደው ዘግናኝ ድርጊት በታላቅ ሀዘን እና ድንጋጤ ሰምተናል። ይህ የቀጠለው የምእመናን ግድያ፤ የተቀደሱ እና ታሪካዊ የሆኑ አብያተ ክርስቲያናት ቃጠሎ፤ የንብረት መዝረፍ እና ማውደም፤ በሺዎች የሚቆጠር ሕዝብንም ማፈናቀል እነሆ ቀጥሏል። እነዚህ የታጠኡ ኃይሎች የሚፈጽሙት ድርጊት ሕግን እና የሐይማኖት ነጻነትን የሚጥስ ከመሆናቸውም በላይ ኢሰባዊ እና አረመናዊ ድርጊቶች ሲሆኑ በሰለጠነ ማህበረሰብ ውስጥ መቀበል ፍጹም አይቻልም።

የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት እነዚ ዘግናኝ ድርጊቶች እንዲቆሙ እና የሚመለከታቸው በየደረጃው ያሉ የበላይ አካላት ሀላፊነታቸውን እና ግዴታቸውን እንዲወጡ እና ወንጀለኞችን ለፍርድ እንዲያቀርቡ ጥሪውን ያቀርባል። ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ወፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ በዚህ ወቅት ከአስተላለፉት መልእክት ውስጥ ይህንንየጥቃትሰንሰለትበማስቆምናወንጀለኞችንለሕግበማቅረብከታሪክባለዕዳነትትድኑዘንድበቤተክርስቲያናችንስምአበክረንእናሳስባለን” ያሉትን እኛም አጥብቀን እናሳስባለን።

እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላምን ያድላት።

Prince Ermias Sahle-Selassie Haile-Selassie

ልዑል ኤርምያስ ሣህለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ